Welcome / እንኳን ደህና መጡ

ቤተ ክርስቲያናችን ሳምንታዊ የኪዳን ጸሎት፣ የሰርክ ጉባዔና የቅዳሴ አገልግሎት ይሰጣል። እንዲሁም በየወሩ ወር በገባ በ፩ኛው ቀን የቅዱስ ራጉኤልን በዓል፤ በ፲፱ኛው ቀን የቅዱስ ገብርኤልን በዓል እንዲሁም በ፳፩ኛው ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በዓል በማሰብ ቅዳሴ ይቀደሳል። 

Learn More
schedule
የሰንበት አገልግሎት
ከጠዋቱ 4 AM ጀምሮ
place
1001 Ruritan Circle
 
Sterling, VA
error_outline
ለቤተ ክርስቲያናችን አዲስ ነዎት?
Helpful info for visitors
face
Kids Program
Kids are welcome at all services
ያገልግሉ
በካቴድራላችን ባሉ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍሎች ውስጥ ገብተው በመሳተፍ በረከት ይቀበሉ
Serve

Sermons

Hear the latest messages.