አማዞን ላይ ማንኛውንም አይነት ዕቃ ሲገዙ የገዙበትን ዋጋ 0.5% አማዞን ለቤተ ክርስቲያናችን እርዳታ (ዶኔሽን) መስጠት እንደሚችል ያውቃሉ? ሁል ጊዜ አማዞን ላይ ሲገዙ ከዚህ በታች ያለውን ቤተ ክርስቲያናችን አርዳታ ተቀባይ ሆኖ የተመረጠበትን የአማዞን ድረ ገጽ መጠቀምዎትን አይርሱ ይህንን የድረ ገጽ አድራሻ ለጓደኞችዎና ለወዳጆችዎ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያናችን የሚያገኘውን የእርዳታ መጠን ያሳድጉ!  

https://smile.amazon.com/ch/80-0590460

ማንኛውንም ዓይነት እርዳታ ለመስጠት ተመራጭ መንገድ

ከዚህ በታች ያለውን GIVE የሚለውን በተን በመጫን የአንድ ጊዜ (one-time) ወይንም ቋሚ (recurring) እርዳታ መስጠት ይችላሉ። በዚህ መንገድ እርዳታውን ቢሰጡ ተመራጭ ነው

 

በ SMS Text ለመስጠት፡

"Give" የሚል መልእክት ወደ (844) 766-7465 በቴክስት ይላኩ።

Simply text "Give" to the number above to get started.

 

 

ነገር ግን ከላይ የተጠቀሱትን ተመራጭ መንገዶች መጠቀም ካልቻሉና በፔይ ፓል መስጠት የሚፈልጉ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ይመልከቱ

በገንዘብዎ ያገልግሉ - Paypal

የአንድ ጊዜ ክፍያ (One Time Payment)- ለመደበኛ አገልግሎት

የደብሩን መደበኛ መንፈሳዊ አገልግሎት በገንዘብዎ ለማገዝ የአንድ ጊዜ ክፍያ ለማከናወን ከዚህ በታች ያለውን ዶኔት (Donate) የሚለውን በተን (button) ይጫኑ። 

 


ወርሃዊ ክፍያ (Monthly Payment)

በቋሚነት በየወሩ የአባልነት ክፍያዎትን ወይም አስራቶትን ለመክፈል ከዚህ በታች ባለው ሳጥን ውስጥ በየወሩ የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን ከሞሉ በኋላ ሰብስክራይብ (Subscribe) የሚለውን በተን (button) ይጫኑ።

 


ስለ Paypal:  Paypal በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው በኢተርኔት ከፍያ ለመፈጸምና ለመቀበል የሚያስችል አስተማማኝ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። በዓለም ላይ 110 ሚሊዮን ሰዎችና ድርጅቶች በኢንተርኔት ክፍያ ለመቀበልና ገንዘብ ለመላክ ይጠቀሙበታል። ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ገጽ ይመልከቱ።