አማዞን ላይ ማንኛውንም አይነት ዕቃ ሲገዙ የገዙበትን ዋጋ 0.5% አማዞን ለቤተ ክርስቲያናችን እርዳታ (ዶኔሽን) መስጠት እንደሚችል ያውቃሉ? ሁል ጊዜ አማዞን ላይ ሲገዙ ከዚህ በታች ያለውን ቤተ ክርስቲያናችን አርዳታ ተቀባይ ሆኖ የተመረጠበትን የአማዞን ድረ ገጽ መጠቀምዎትን አይርሱ ይህንን የድረ ገጽ አድራሻ ለጓደኞችዎና ለወዳጆችዎ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያናችን የሚያገኘውን የእርዳታ መጠን ያሳድጉ!  

https://smile.amazon.com/ch/80-0590460