ደብራችን ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ መስከረም ፭ ቀን ከቀኑ ፲ ሰዓት ጀምሮ (4:00 PM) ጀምሮ በዋዜማ ማኅሌት፤ ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ ከሌሊቱ ፯ ሰዓት (1:00 AM) ጀምሮ በሥርዓተ ማኅሌት፤ እንዲሁም እሑድ መስከረም ፮ ቀን ከጠዋቱ ፲፪ ሰዓት (6:00 AM) ጀምሮ እስከ ቀኑ ፮ ሰዓት (12:00 PM) ድረስ በጸሉተ ቅዳሴና በበዓለ ንግሥ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ራጉኤልን ዓመታዊ በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል።

የሌሊቱን ሥርዓተ ማኅሌት ቃለ እግዚአብሔር በጽሑፍ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

ከዋዜማው ጀምሮ ያለውን ሥርዓተ ማኅሌት በዜማ ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ

በጸሎተ ቅዳሴው ላይ የሚነበቡ ምንባባትንና የሚሰበከውን ምስባክ በዜማ ለማዳመጥ ይህንን ገጽ ይመልከቱ።