በመምህር ዮሐንስ ለማ የተዘጋጀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

ሥርአተ ዋዜማ አመ ፲ ወ ፰ ለታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል


አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ።

ምልጣን

ሚካኤል መልአክ በክነፍ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ።

ዋዜማውንና የዋዜማውን ምልጣን በዜማ ለማዳመጥ፦

ገብርኤል አብሰራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ገብርኤል አብሰራ ለማርያም ተፈስሂ ይበላ ኢሳይያስ ይቤላ ሐዳስዩ ጣዕዋ ሰሎሞን ይቤላ ደብተራ ።
አብሰራ ወይቤላ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ አብሰራ ለማርያም ወይቤላ ።

 ይትባረክ

ገብርኤል መልአክ መጽኣ ወዜነዋ ለማርያም ጥዩቀ ሠናየ ዜና ከመ ይመጽዕ አምላክ ላዕሌሀ ።

ሠለስት

ወረደ መልአክ ዘስሙ ገብርኤል ኀበ ማርያም ሀገረ ገሊላ አብሰራ ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ዘስሙ ገብርኤል ምስሌነ ።

ሰላም

አመ ይትጋ ብዑ መላዕክት መልአክ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል ገብርኤል ይስዕል ምህረተ ለእንሥሣ ሣዕረ ለሰብዕ ተግባረ መልአክ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል ሚካኤል በየማነ ምስዋዕ ይቀውም ይቀውም አውደ መልአክ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል መልአከ ኪዳኖሙ ውእቱ ገብርኤል ስሙ ።

ሥርአተ ማሕሌት አመ ፲ ወ ፱ ለታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል

ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አእርግ ጸሎተነ ።
፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።
ነቢያት ወሃዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኩልነ ።
ማሕበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።
ማርያም እግዝእትን ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስም ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ።
ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምህሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሳህሎ ይክፍለነ ።
ኀበ ተርህወ ገነት ወሃበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ ነሃሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን (ሦስት ጊዜ በአራራይ በል) ።

እዚሕ ጋር አቡነ ዘበሰማያት ይደገምና ስምዓኒ ይመራል ።

ስምአኒ እግዚየ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻህ ቅድሜከ ገአርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ ። በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡህ ወውዱስ ዘሣረረ ኩሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል ።
ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምለኪየ እነዘ እብል ከመዝ ጸወንየ ወኮክሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምእደ ጸላእትየ ወአቃቤየ ትከውነኒ ወእትዌከል ብከ ምእመንየ ወዘመነ ፍርቃንየ ረዳእየ ወምስካይየ ወሕይወትየ ወታድኅነኒ እምእደ ገፋእየ ሃሌ ሉያ በስብሃት እጼውአከ ንጉሥየ ወአምላክየ። ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኩልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሰምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ ።

ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ወጻድቃን ሰላም ለክሙ ማህበረ ሐዋርያት ፍንዋን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማእት ወጻድቃን ሰላም ለክሙ ማሕበረ ስላሴ ጉቡአን ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳኑ ።

ማሕበረ መላዕክት ወሰብእ ተአይነ ክርስቶስ ወእሙ ሰላም ለክሙ ሶበ እከስት አፉየ ለውዳሴክሙ ፍሬ ማህሌት እምልሳንየ ትቅስሙ ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ ።

ከዚህ በላይ ተራ በተራ ይባላል ።

ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሀተ እሉ ሰላም ለመላእክት ወለማህበረ በኩር ኩሉ ጽሑፋነ መልክዕ ወስም በሰማይ ዘላእእሉ ።
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሀዋርያት ሰላም ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሲ ለወልድ ሰላም ስጋ ማርያም ለባሲ ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኀጢአተ ዓለም ደምሳሲ ኀይልየ ስላሴ ወፀወንየ ስላሴ በስመ ስላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

መልክዓ ሥላሴ

ሰላም ለጉርዔክሙ ስቴ አንብዐ ሰብእ ዘኀሠሠ ብዑላነ ሞገስ ሥልሴ ኢታንድዩኒ ሞገስ እመ ትትኀየዩኒሰ ወታኀድጉኒ ጽኑሰ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ ።

ዚቅ
አድህነነ እግዚኦ አምላክነ ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ ወኢትትሀየየነ በዕለተ ምንዳቤነ ርዳእነ በኀይለ መላዕክቲከ ከመ ኢትትሐፈር በቅድሜከ ።

ሰላም ለኩልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል ዓለመ ሥላሴ አመ ሐወፀ በሣህል እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል ተፈጸመ ተስፋ አእበው በማርያም ድንግል ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁአኤል ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሀነ ሰማይ ዝክሩነ በፀሎትክሙ ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማህፈድ በእንተ በግኡ እቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁአኤል ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ ትእቀቡነ ተማህፀነ ለክርስቶስ በደሙ ።

ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል እለ ትሴብህዎ መላእክተ ሰማይ ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ ።

ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ወዲበ ሰናይቲከ አዲ ለሰብእ ሳህል አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል እዙዝ ዲበ ህዝብ ከመ ትተንብል በእንተ ስጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል ።

ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ ማህሌታይ ሚካኤል መአርኢረ ዜማ ለረድኤትከ ዲቤነ ሲማ ለማህበረነ ከዋላሀ እቀበ ወፍጽማ እመራደ ነኪር አጽንእ ኑሐ ወግድማ ።

ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሱራሁ ይትከሐን ወትረ በበምስዋኢሁ እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሑ ሐዋዝ በአርያም መሐልይሑ ነጎድጓደ ስበሐት ግሩመ ይደምፅ ጉህናሑ ።

ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግስቱ ለቃል ሞገሰ ክበሩ ሚከኤል ለተላፊኖስ ባእል አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳህል እንበለ ባሕቲታ እሕትከ ማርያም ድንግል ።

ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማእት ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ሐይላት ለምልእተ ፀጋ ማርያም ቡርክት ወለስግው ወልዳ ነባቢ እሳት ።

ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ እምከናፍሪሀ ይወህዝ ሀሊብ ተፀውረ በማህፀና እሳት ዘኮሬብ ወኢያውአያ ነድ ወላሕብ።

ማሕፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብኢተ እምፅርሐ አርያም ዘላእሉ ወእምኪሩቤል ትርብእተ ተ9 አውራሐ ወ5ተ እለተ ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።

ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ ወአንቀፀ ቅዱስ መፅሐፍ አማሕፅነኒ ድንግል በኪዳንኪ ውኩፍ ኢይተሐፈር ቅድመ ወልድኪ ወመላእክቲሑ አዕላፍ አመ ስርወ ልሳን ይትመተር ወይትሐተም አፍ ።

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሰረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድሐኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሰናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ አለሙ እግዚአብአሄር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ ።

ነግስ

ሰላም ለክ ገብርኤል ላዕክ ትስብዕተ ፈጣሪ ዘትሰብክ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ ለዳንኤል ዘገሰስኮ ጊዜ መስዋዕተ ሠርክ ምስዋዒ ለለሳዑ ባርክ ባርክ ።
ዚቅ

እስም ተለዐለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐተ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ እክል ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይ ።
አንስእ ኀይለከ ወንዐ አድኅነነ ቅዱስ ሚካኤል ተራድዓነ በፀሎትክ ተማኅፀነ አርዌ ጊጉይ ኢይምአነ ወኢይምስጠነ እምነ ገነቱ ዘሄዶ ለአዳም አቡነ ።

በመቀጠል ክመልክአ ቅዱስ ገብርኤል ይባላል ።

ሰላመ ገብርኤል መልአክ በላዕለ ማርያም ዘአዕረፈ ከመ እዜኑ ኅዳጠ ወአኮ ትሩፈ እግዚአብሔር ሀበኒ ሲሳየ ልቡና መጽሐፈ ወአፉየ ሙሴ ለእመ ኮነ ጸያፈ ጰራቅሊጦስ አሮን ይኩነኒ አፈ ።

የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል

ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጐም ምስጢር ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር ሕዝቅኤል ዘነፀረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር ምስለ ገጸ ላህም ወእንስሳ ወቀሊለ ንስር ።

ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ እምኀበ እግዚአብሄር ዘተፈነወ ላዕክ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይስብክ ።

ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምሀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

ሰላም ለአእዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው አድኅነኒ ዘአድኀንኮሙ በአክናፊከ ምንትው አመ ውስተ እሳተ ተወድዩ 3ቱ ዕደው ።

ዚቅ
ዘአድኀኖሙ እምዕቶነ እሳት ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ከማሆሙ ያድኅነነ እምኩሉ ዘይትቃረነነ ።

ወረብ
እምቶነ እሳት ዘአድሃኖሙ ዘአድሃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት፤ ሰለስቱ እደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድሃንኮሙ

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

ሰላም ለአቁያጺከ ወለአብራኪከ ገሀደ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ ጥበበ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ ወአቀመት ላቲ 7ተ አዕማደ ።

ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሰተ ለነ ዘኮነ ስውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት ወሀቤ ቃለ ትፍስሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኀይልከ ።

ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሰተ ለነ፤ ዘኮነ ዘኮነ ስውረ

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

አልቦ እምሰብዕ ዘከማከየ ዘይቴክዝ ነግሐ ወሰርከ ወአልቦ እመላዕክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ ወበእንተዝ ኀሰስኩ አዕሚርየ ኪያከ ኦ ገበርኤል ናዝዘኒ ወአስምዐኒ ቃለከ እሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለክ ።

ወረብ
ወበእንተዝ ኀሰስኩ አዕሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገበርኤል ናዝዘኒ ወአስምዐኒ ቃለከ

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አርዕየኒ ገጸከ አርዕየኒ ገጸከ ወአስምአኒ ቃለከ ነፍስየ ጥቀ ኀሠሠት ኪያከ ። 

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርዕየኒ ፤ ወአስምአኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት።

ከማኅሌተ ጽጌ

ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአፅባትኪ ተባየፁ አምሳለ መለኮት ወትስብእት እንዘ ኢየሐፁ ተአምረ ብርሐን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዐ ቃሉ ወድምፁ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሱሕ ገጹ ።

ወረብ
አንቀጹ አንቀጹ ለፀሐየ ጽድቅ ጸገይኪዮ እንበለ አብ፤ በሰሚዐ ቃሉ ወድምፁ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሱሕ ገጹ ሊቀ መላእክት።

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

ዚቅ
መልአከ ኀይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ፍስሐ በእሳት ሥዑል ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል ። 

ወረብ
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

በመቀጠል የሚባለው
ተመሲለኪ ሰማየ እንተ አስረቂ ፀሀየ ተመሲለኪ ገረህተ እንተ ፈረይኪ ስርናየ ማርያም ዘኮንኪ ለነፍሰ ሀጥአን ምጉያየ ለአቡየ ወለእምየ እለ ወለዱ ኪያየ ኢትዝክሪ ማርያም ዘገብሩ ጌጋየ።

ኢትዝክር እግዚኦ ለነፍስየ ኀጢአታ ዘገብረት በአእምሮ ወበኢያእምሮታ ክድና ሳህለ ከመ ዘስሙር ወልታ ለባህረ እሳት ኢታርእየኒ ንደታ እስመ ተማህፀንኩ ለእምከ በክልኤ አጥባታ።

አምላከ ምድር ወሰማያት አምላከ ባህር ወቀላያት ወአምላከ ኩሉ ፍጥረት አምላኮሙ አንተ ለአበወ ቀደምት አምላኮሙ ለነቢያት አምላኮሙ ለኀዋርያት አምላከ ፃድቃን ወሰማእት መሀረነ ለነ አምላክነ እስመ ግብረ እዴከ ንህነ ወኢትዝክር ክሎ አበሳነ።

አቡነ ዘበሰማያት ይደገማል ቀጥሎ ወደ ምልጣን

ምልጣን

ተንስኡ ለፀሎት ተብሎ ምስባክ ይሰበካል

የምልጣኑ ምስባክ

መዝ . 102 ፡ 20 ፦

ባርክዎ ለእግዚአብሔር ኩልክሙ መላእክቲሁ
ጽኑዓን ወኀያላን እለ ትገብሩ ቃሎ
ወእለ ትሰምዑ ቃለ ነገሩ ።

የምልጣኑ ወንጌል ዘዮሐንስ 12 . 29 ፡ 34

እስም ለአለም

ክብሮሙ ለመላዕክት ከመ መንኮራኩር ወረደ መልአክ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም ገብርኤል ሰበከ ለዜና ዘለአኮ ነገራ ።

እስመ ለዓለም በቁም ዜማ ያዳምጡ 

ወረብ
ክብሮሙ ለመላዕክት ከመ መንኮራኩር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር፤ ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ

የእስመ ለዓለም ወረብ በዜማ ያዳምጡ 

ምልጣን

ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ ።

ምልጣኑን በዜማ ያዳምጡ 

ወረብ
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ፤ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም

ወረቡን በዜማ ያዳምጡ 

አቡን

ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜና ነቢያት ዘሙሴ ዜነወነ ዘና ነቢያት ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት ዘሙሴ ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት ዘበከ ሙሴ በአኦሪት ወኢሳይያስ ነገረ በትንቢት ዘሙሴ ገብርኤል አብሰራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ዘሙሴ መጽአ ውስተ ዓለም ከመ ይቤዙ ወያድኅን ዓለመ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዘናሁ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ምጽአቶ ።ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ

ሰላም

ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግስ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ ።

በመጨረሻ የኪዳን ሰላም

ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይዕቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰአሊ በእንቲአነ ሰርአ ለነ ሰንበተ ለ እረፍተ ዚአነ ፍስሐ ወሰላም ለዕለ አመነ ። (አያይዞ ፀሎተ ኪዳን ይደርሳል)

ቀጥሎ ወደ ቅዳሴ።

ቅዳሴው እንዳለቀ ዝማሬ

ተፈነወ ገብርኤል መልአክ እምኀበ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት ትወልዲ ወልደ በድንግልናኪ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት ወትቤሎ ድንግል እፎ ይከውነኒ ዘትቤለኒ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት ይመጽእ ላዕለኪ ኀይሉ ለአብ ይሠጐ እምኔኪ እስመ ንጉስ ዐቢይ ወእቱ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት አንጺሆ ስጋሃ ሀደረ ላዕሌሃ ወተወልደ እምኔሃ ፍስሐ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍስሕት ወወሀበነ ሥጋሁ ህብስተ ኅይወት ዘወረደ እምሰማያት በዘይሠረይ ኀጢአት ።

የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በአሉን የተባረከ የተቀደሰ በዓል ያድርግልን ። ከሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ያሳድርብን ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዘበቅዱሳኒሁ ይሴባሕ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን፡፡አነሳስቶ ያስጀመረኝ አስጀምሮ ያስጨረሰኝ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ፡፡አሜን !!!!!!