በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

 

በመምህር ዮሐንስ ለማ የተዘጋጀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።

ሥርአተ ዋዜማ አመ ፲ ወ ፰ ለታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል


አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ።

ምልጣን

ሚካኤል መልአክ በክነፍ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ወልድ ተወልደ ተወልደ እምኔሀ ።

ዋዜማውንና የዋዜማውን ምልጣን በዜማ ለማዳመጥ፦

ገብርኤል አብሰራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ገብርኤል አብሰራ ለማርያም ተፈስሂ ይበላ ኢሳይያስ ይቤላ ሐዳስዩ ጣዕዋ ሰሎሞን ይቤላ ደብተራ ።
አብሰራ ወይቤላ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ አብሰራ ለማርያም ወይቤላ ።