በመምህር ዮሐንስ ለማ የተዘጋጀ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። 

genaሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አእርግ ጸሎተነ ።

፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።

ነቢያት ወሃዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኩልነ ።

ማሕበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።

ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስም ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ።

ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምህሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሳህሎ ይክፍለነ ።

ኀበ ተርህወ ገነት ወሃበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ ነሃሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን (ሦስት ጊዜ በአራራይ በል) ።

እዚሕ ጋር አቡነ ዘበሰማያት ይደገምና ስምዓኒ ይመራል ።

 


ስምአኒ እግዚየ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻህ ቅድሜከ ገአርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ ። በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡህ ወውዱስ ዘሣረረ ኩሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል ።

 

ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምለኪየ እነዘ እብል ከመዝ ጸወንየ ወኮክሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምእደ ጸላእትየ ወአቃቤየ ትከውነኒ ወእትዌከል ብከ ምእመንየ ወዘመነ ፍርቃንየ ረዳእየ ወምስካይየ ወሕይወትየ ወታድኅነኒ እምእደ ገፋእየ ሃሌ ሉያ በስብሃት እጼውአከ ንጉሥየ ወአምላክየ።

ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኩልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሰምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ ።

ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ወጻድቃን ሰላም ለክሙ ማህበረ ሐዋርያት ፍንዋን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማእት ወጻድቃን ሰላም ለክሙ ማሕበረ ስላሴ ጉቡአን ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳኑ ።

ማሕበረ መላዕክት ወሰብእ ተአይነ ክርስቶስ ወእሙ ሰላም ለክሙ ሶበ እከስት አፉየ ለውዳሴክሙ ፍሬ ማህሌት እምልሳንየ ትቅስሙ ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ ።

ከዚህ በላይ ተራ በተራ በመቀባበል ይባላል ።

ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሀተ እሉ ሰላም ለመላእክት ወለማህበረ በኩር ኩሉ ጽሑፋነ መልክዕ ወስም በሰማይ ዘላእእሉ።

ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሀዋርያት ሰላም ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሲ ለወልድ ሰላም ስጋ ማርያም ለባሲ ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኀጢአተ ዓለም ደምሳሲ ኀይልየ ስላሴ ወፀወንየ ስላሴ በስመ ስላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

መልክአ ስላሴ

ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እማጽፋር ኢይትሌለዩ ለቤትክሙ ስላሴ ዘኢየሐልቅ ንዋዩ አመ አበአልክሙ ሰብአ ድህረ አንደዩ ጌጋዩ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ።

ዚቅ
ርእይዎ ኖሎት አእኮትዎ መላዕክት ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁአኤል ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሀነ ሰማይ ዝክሩነ በፀሎትክሙ ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማህፈድ በእንተ በግኡ እቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁአኤል ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ ትእቀቡነ ተማህፀነ ለክርስቶስ በደሙ ።

ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል እለ ትሴብህዎ መላእክተ ሰማይ ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ ።

ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ወዲበ ሰናይቲከ አዲ ለሰብእ ሳህል አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል እዙዝ ዲበ ህዝብ ከመ ትተንብል በእንተ ስጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል ።

ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ ማህሌታይ ሚካኤል መአርኢረ ዜማ ለረድኤትከ ዲቤነ ሲማ ለማህበረነ ከዋላሀ እቀበ ወፍጽማ እመራደ ነኪር አጽንእ ኑሐ ወግድማ ።

ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሱራሁ ይትከሐን ወትረ በበምስዋኢሁ እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሑ ሐዋዝ በአርያም መሐልይሑ ነጎድጓደ ስበሐት ግሩመ ይደምፅ ጉህነሑ ።

ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግስቱ ለቃል ሞገሰ ክበሩ ሚከኤል ለተላፊኖስ ባእል አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳህል እንበለ ባሕቲታ እሕትከ ማርያም ድንግል ።

ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማእት ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ሐይላት ለምልእተ ፀጋ ማርያም ቡርክት ወለስግው ወልዳ ነባቢ እሳት ።

ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ እምከናፍሪሀ ይወህዝ ሀሊብ ተፀውረ በማህፀና እሳት ዘኮሬብ ወኢያውአያ ነድ ወላሕብ።

ማሕፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብኢተ እምፅርሐ አርያም ዘላእሉ ወእምኪሩቤል ትርብእተ ተ9 አውራሐ ወ5ተ እለተ ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።

ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ ወአንቀፀ ቅዱስ መፅሐፍ አማሕፅነኒ ድንግል በኪዳንኪ ውኩፍ ኢይተሐፈር ቅድመ ወልድኪ ወመላእክቲሑ አዕላፍ አመ ስርወ ልሳን ይትመተር ወይትሐተም አፍ ።

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሰረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድሐኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሰናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ አለሙ እግዚአብአሄር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ ።

ዚቁ
መሰረታቲኀ ውስተ አድባር ቅዱሳን ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ።

የልደት የሚጸነጸለው ዋና ነግሥ

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል ዘቀዳሚ ወዘደሀሪ ብሉየ መዋዕል ኢየሱስ ክርስቶሰ ዘአብ ቃል ዕፎ ዕፎ አግመረተከ ድንግል ወዕፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል ።

የነግሱ ዚቅ
በጎል ሰከበ በአፅርቅት ተጠብለለ ውስተ ማሕጸነ ድንግል ሐደረ ዕፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ህፃናት ።

በመቀጠል መልክአ ኢየሱስ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሰረፅከ እምቤተ ሌዊ ኮሪባዊ መለኮታዊ ቃል ሰማያዊ እምድንግል ተወልደ ።

የሚጸነጸለው መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርዕሱ አሕጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ ።
የመልክአ ኢየሱስ ዚቅ
ንሰብከ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽዓ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሑ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ትጉሐን የዓምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሐበነ ሰላመ ጋዳ ያበውኡ ቁርባነ ።

(አዲ )ወልድ ተወልደ መድኀኒነ ጥዩቀ እምዘርአ ዳዊት በቤተ ልሔም ዘይሑዳ ።

ሰላም ለአፅፋረ እዴከ ዘህበርሆን ፀአዳ በምገባር ወግእዝ እለ ይትዋሃዳ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ ለመንግስትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሀለሉ አውዳ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።
የመልክአ ኢየሱስ ዚቅ
አንፈርአፁ ሰብአ ሰገል አምሀሆሙ አምፅኡ መድምመ ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ ።

በመቀጠል የሚባለው
ተመሲለኪ ሰማየ እንተ አስረቂ ፀሀየ ተመሲለኪ ገረህተ እንተ ፈረይኪ ስርናየ ማርያም ዘኮንኪ ለነፍሰ ሀጥአን ምጉያየ ለአቡየ ወለእምየ እለ ወለዱ ኪያየ ኢትዝክሪ ማርያም ዘገብሩ ጌጋየ።

ኢትዝክር እግዚኦ ለነፍስየ ኀጢአታ ዘገብረት በአእምሮ ወበኢያእምሮታ ክድና ሳህለ ከመ ዘስሙር ወልታ ለባህረ እሳት ኢታርእየኒ ንደታ እስመ ተማህፀንኩ ለእምከ በክልኤ አጥባታ።

አምላከ ምድር ወሰማያት አምላከ ባህር ወቀላያት ወአምላከ ኩሉ ፍጥረት አምላኮሙ አንተ ለአበወ ቀደምት አምላኮሙ ለነቢያት አምላኮሙ ለኀዋርያት አምላከ ፃድቃን ወሰማእት መሀረነ ለነ አምላክነ እስመ ግብረ እዴከ ንህነ ወኢትዝክር ክሎ አበሳነ።

አቡነ ዘበሰማያት ይደገማል ቀጥሎ ወደ ምልጣን

ተንስኡ ለፀሎት ተብሎ ምስባክ ይሰበካል
የምልጣኑ ምስባክ
መዝ . 1)9 ፡ 3

ምስሌከ ቀዳማዊ በዕለተ ሀይል
በብርሀኖሙ ለቅዱሳን
ወለድኩከ እምከርስ እምቅድመ ኮከበ ፅባህ

የምልጣኑ ወንጌል
ሉቃስ . 1 . @6-%7

እስመ ለአለም

ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘየሁዳ አዋልደ ጢሮስ አሜሀ ይሰግዳ ሰብአ ሰገል እምፅኡ ሎቱ ጋዳ ወይትሀሰያ አዋልደ ይሁዳ።

ምልጣን

ሃሌ ሉያ ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ አማን መንክር ስብሀተ ልደቱ።

የዕለቱ ሰላም

ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርአ ዳዊት ዘመጽአ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ (በጽፋት ይባላል)

በመጨረሻ የኪዳን ሰላም (በፅፋት)

ለእመ ኮነ ልደት በእሑድ ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይዕቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰአሊ በእንቲአነ ሰርአ ለነ ሰንበተ ለ እረፍተ ዚአነ ፍስሐ ወሰላም ለዕለ አመነ።

የእለቱ የኪዳን ግን ፦ ሰላም ሃሌ ሉያ ይትፌሣህ ልብኪ ኦ ድንግል ወይትሌአል ቀርንኪ በክብር ሰማይ ዳግሚት ብኪ ድኅነ ዓለም ወበወልድኪ ኮነ ሰላም (አያይዞ ፀሎተ ኪዳን ይደርሳል) ቀጥሎ ወደ ቅዳሴ።

የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በአሉን የተባረከ የተቀደሰ በዓል ያድርግልን ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዘበቅዱሳኒሁ ይሴባሕ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን፡፡አነሳስቶ ያስጀመረኝ አስጀምሮ ያስጨረሰኝ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ፡፡አሜን !!!!!!