ቤተ ክርስቲያናችን ሳምንታዊ የኪዳን ጸሎት፣ የሰርክ ጉባዔና የቅዳሴ አገልግሎት ይሰጣል። እንዲሁም በየወሩ ወር በገባ በ፩ኛው ቀን የቅዱስ ራጉኤልን በዓል፤ በ፲፱ኛው ቀን የቅዱስ ገብርኤልን በዓል እንዲሁም በ፳፩ኛው ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በዓል በማሰብ ቅዳሴ ይቀደሳል። እነዚህን ሳምንታዊና ወርሃዊ የአገልግሎት መርሐ ግብሮቻችንን ለመመልከት ከዚህ በታች የቀረበውን ሰሌዳ ይመልከቱ።
ቀን |
ሰዓት |
መርሐ ግብር |
እሑድ |
4AM – 11AM |
ጸሎተ ቅዳሴና ትምህርተ ወንጌል |
እሑድ |
12PM – 2PM |
የሰንበት ት/ቤት መርሐ ግብር |
አርብ |
6PM – 8PM |
የሠርክ ጸሎትና ትምህርተ ወንጌል |
ሰኞ - ቅዳሜ |
7AM – 10AM |
ጸሎተ ኪዳንና መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት |