ምንባባት፡
ሠራዒ ዲያቆን፡ ፪ኛ ቆሮ ምዕ ፱ ቁጥር ፩ እስከ ፍ፡ም፡
ንፍቅ ዲያቆን፡ ፩ኛ ጴጥ ምዕ ፫ ቁጥር ፲፭ እስከ ፍ፡ም፡
ንፍቅ ቄስ፡ የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፯ ቁጥር ፳፩
ምስባክ፡
መዝሙር ፻፵፮ ቁጥር ፱
ዘያበቊል ሣዕረ ለእንስሳ።
ወሐመልማለ ለቅኔ እጓለ እመሕያው፤
ከመ ያውፅእ እክለ እምድር።
ወንጌል፡
ማቴዎስ ምዕ ፳፬ ቁጥር ፴፮ እስከ ፍ፡ም፡
ቅዳሴ፡
ዘኤጲፋንዮስ።