ዘነግህ
ምስባክ፡
መዝ ፷፬ ቁጥር ፲፩
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ
ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም
ወይረውዩ አድባረ በድው
ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ
ወንጌል:
ሉቃስ ፬ ቁጥር ፲፮ እስከ ፳፫
ዘቅዳሴ
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ፪ኛ ቆሮንቶስ ምዕ ፮ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፩
ንፍቅ ዲያቆን፡ ያዕቆብ ምዕ ፭ ከቁጥር ፰ እስከ ፲፫
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፭ ከቁጥር ፲፪ እስከ ፲፯
ምስባክ፡
መዝ ፻፵፩ ቁጥር ፮
አድኅነኒ እምእለ ሮዱኒ እስመ ይኄይሉኒ
ወአውጽአ እሞቅሕ ለነፍስየ
ከመ እግነይ ለስምከ እግዚኦ
ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ
ወንጌል:
ማቴዎስ ፲፩ ቁጥር ፩ እስከ ፳
ቅዳሴ:
ዘወልደ ነጐድጓድ አው ዘሐዋርያት