ከመስከረም ፳፮ እስከ ሕዳር ፭ ዘውእቱ አባ ዩሐኒ ጽጌ ይትብሀል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡ ኤፌ ምዕ ፮ ከቁጥር ፩ እስከ ፲

ንፍቅ ዲያቆን፡ ራእ ዮሐ ምዕ ፲፪ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፫

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፯ ከቁጥር ፳፫ እስከ ፴

ምስባክ፡

መዝ ፻፪ ቁጥር ፲፭

ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ

ወሰብእሰ ከመ ሣር መዋእሊሁ።

ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ሉቃ ፲፪ ቁጥር ፲፯ እስከ ፴፪

ቅዳሴ:

ዘእግዝእትነ