ከመስከረም ፳፮ እስከ ሕዳር ፭ ዘውእቱ አባ ዩሐኒ ጽጌ ይትብሀል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡  ፩ኛ ቆሮ ምዕ ፲ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፬

ንፍቅ ዲያቆን፡ ራእ ዮሐ ምዕ ፲፬ ከቁጥር ፩ እስከ ፮

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፬ ከቁጥር ፲፱ እስከ ፴፩

ምስባክ፡

መዝ ፺፩ ቁጥር ፲፪

ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ፤

ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ፤

ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር።

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ማቴ ፲፪ ቁጥር ፩ እስከ ፳፪

ቅዳሴ:

ዘእግዝእትነ