ከመስከረም ፳፮ እስከ ሕዳር ፭ ዘውእቱ አባ ዩሐኒ ጽጌ ይትብሀል
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ቈላስ ምዕ ፩ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፪
ንፍቅ ዲያቆን፡ ያዕ ምዕ ፩ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፫
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፲፫ ከቁጥር ፮ እስከ ፲፮
ምስባክ፡
መዝ ፩ ቁጥር ፫
ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኀበ ሙኀዘ ማይ፤
እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ፤
ወቈጽላኒ ኢይትነገፍ።
ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ
ወንጌል:
ማቴ ፮ ቁጥር ፳፭ እስከ ፍ.ም.
ቅዳሴ:
ዘእግዝእትነ