ከመስከረም ፳፮ እስከ ሕዳር ፭ ዘውእቱ አባ ዩሐኒ ጽጌ ይትብሀል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡  ሮሜ ምዕ ፯ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፬

ንፍቅ ዲያቆን፡  ፩ኛ ጴጥ ምዕ ፩ ከቁጥር ፳፩ እስከ ፍ.ም.

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፪ ከቁጥር ፩ እስከ ፮

ምስባክ፡

መዝ ፸፫ ቁጥር ፲፮ - ፲፰

አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኀ፤

ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኲሎ፤

ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ።

አማርኛ፡

አንተ ፀሐይና ጨረቃን ፈጠርህ፤

አንተ የምድር ዳርቻዎችን ሁሉ ሠራህ፤

በጋንና ክረምትን አንተ አደረግህ። 

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ማቴ ፮ ቁጥር ፳፭ እስከ ፍ.ም.

ቅዳሴ:

ዘእግዝእትነ