ከኅዳር ፮ እስከ ታኅሣሥ ፯ ወይም ፲፫ አስተምህሮ ይትብሀል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡  ሮሜ ምዕ ፭ ከቁጥር ፲ እስከ ፍ.ም.

ንፍቅ ዲያቆን፡  ፩ኛ ዮሐ ምዕ ፪ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፰

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፪ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፪

ምስባክ፡

መዝ ፸፰ ቁጥር ፰

ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘትካት፤

ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ፤

እስመ ተመደብነ ፈድፋደ።

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ማቴ ፮ ቁጥር ፭ እስከ ፲፮

ቅዳሴ:

ዘእግዚእነ