ከታኅሣሥ ፲፬ እስከ ፳ ብርሃን ይትበሀል።
መዝሙር ዘብርሃን አቅዲሙ ነገረ በኦሪት።
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ሮሜ ምዕ ፲፫ ከቁጥር ፲፩ እስከ ፍ፡ም
ንፍቅ ዲያቆን፡ ፩ኛ ዮሐንስ ምዕ ፩ ከቁጥር ፩ እስከ ፍ፡ም
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፮ ቁጥር ፲፪
ምስባክ፡
መዝሙር ፵፪ ቁጥር ፫
ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ።
እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረ መቅደስከ፤
ወውስተ አብያቲከ እግዚኦ።
ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ
ወንጌል:
ዮሐ ምዕ ፩ ቁጥር ፩ እስከ ፲፱
ቅዳሴ:
ዘአትናቴዎስ