ታኅሣሥ ፳፰ አማኑኤል በእሑድ ከዋለ የሚባል።
መዝሙር ወእንዘ ሀለዉ ህየ።
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ሮሜ ምዕ ፰ ከቁጥር ፫ እስከ ፲፰
ንፍቅ ዲያቆን፡ ፩ኛ ዮሐንስ ምዕ ፬ ከቁጥር ፩ እስከ ፱
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፫ ቁጥር ፳፪ እስከ ፍ.ም
ምስባክ፡
መዝሙር ፸፩ ቁጥር ፲፭
የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዓረብ።
ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ፤
ወኲሎ አሚረ ይድህርዎ።
ወንጌል:
ማቴ ምዕ ፩ ቁጥር ፩ እስከ ፲፰
ቅዳሴ:
ዘእግዚእነ