ከመስከረም ፳፮ እስከ ሕዳር ፭ ዘውእቱ አባ ዩሐኒ ጽጌ ይትብሀል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡ ሮሜ ምዕ ፭ ከቁጥር ፳፩ እስከ ፍ.ም.

ንፍቅ ዲያቆን፡ ራእ ዮሐ ምዕ ፳ ከቁጥር ፩ እስከ ፱

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፩ ከቁጥር ፴፩ እስከ ፍ.ም.

ምስባክ፡

መዝ ፻፳፯ ቁጥር ፪

ፍሬ ፃማከ ተሴሰይ።

ብፁዕ አንተ ወሰናይ ለከ።

ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ።

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ዮሐ ፫ ቁጥር ፳፭ እስከ ፍ.ም.

ቅዳሴ:

ዘእግዝእትነ