ከመስከረም ፲፮ እስከ ፳፭ መስቀል ይባላል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕ ፩ ከቁጥር ፲ እስከ ፍ.ም.

ንፍቅ ዲያቆን፡ ፩ኛ ጴጥ ምዕ ፬ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፪

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፪ ከቁጥር ፳፪ እስከ ፴፯

ምስባክ፡

መዝ ፶፱ ቁጥር ፬

ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ

ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት

ወይድኃኑ ፍቁራኒከ

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ማር ፰ ቁጥር ፳፯ እስከ ፍ.ም.

ቅዳሴ:

ዘአትናቴዎስ