ከመስከረም ፱ እስከ ፲፭ ፍሬ ይባላል

ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡ ፪ኛ ቆሮንቶስ ምዕ ፱ ከቁጥር ፩ እስከ ፍ.ም.

ንፍቅ ዲያቆን፡ ያዕቆብ ምዕ ፭ ከቁጥር ፩ እስከ ፲

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፲፱ ከቁጥር ፳፩ እስከ ፍ.ም.

ምስባክ፡

መዝ ፷፮ ቁጥር ፮

ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ

ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ

ወይባርከነ እግዚአብሔር

ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ

ወንጌል:

ማር ፬ ቁጥር ፳፬ እስከ ፴፱

ቅዳሴ:

ዘወልደ ነጐድጓድ