ምንባባት፦

ሠራዒ ዲያቆን፡ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕ ፩ ከቁጥር ፩ እስከ ፲

ንፍቅ ዲያቆን፡ ፪ኛ ጴጥሮስ ምዕ ፫ ከቁጥር ፲ እስከ ፍጻሜ

ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፱ ከቁጥር ፩ እስከ ፲

ምስባክ፡

መዝ ፵፱ ቁጥር ፪  

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ

ወአምለክነሂ ኢያረምም

እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

ወንጌል:

ሉቃስ ፲፯ ቁጥር ፲፩ እስከ ፍጻሜ

ቅዳሴ:

ያዕቆብ ዘስሩግ