መዝሙር፦ ናክብር ሰንበቶ
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ሮሜ ምዕ ፭ ቁጥር ፲፪ እስከ ፍ.ም።
ንፍቅ ዲያቆን፡ ፫ኛ ዮሐ ምዕ ፩ ቁጥር ፩ እስከ ፍ፡ም።
ንፍቅ ቄስ፡ የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፲፮ ቁጥር ፩ እስከ ፲፬
ምስባክ፡
መዝ ፹፭፡፲፭
አንተሰ እግዚኦ መሐሪ ወመስተሣህል።
ርኁቀ መዓት ወብዙኀ ምሕረት ወጻድቅ፤
ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ።
ወንጌል፡
ማቴዎስ ምዕ ፳፪ ቁጥር ፩ እስከ ፳፫።
ቅዳሴ፡
ዘእግዚእነ