ከስብከት እስከ ብርሃን ስብከት፣ ርደት፣ ምጽአት ይባላል
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ዕብ ምዕ ፩ ከቁጥር ፩ እስከ ፍ.ም.
ንፍቅ ዲያቆን፡ ፪ኛ ጴጥ ምዕ ፫ ከቁጥር ፩ እስከ ፲
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፫ ከቁጥር ፲፯ እስከ ፍ.ም
ምስባክ፡
መዝ ፻፵፫ ቁጥር ፯
ፈኑ እዴከ እምአርያም፤
አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ፤
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር።
ምስባኩን በዜማ ያዳምጡ
ወንጌል:
ዮሐ ፩ ቁጥር ፵፬ እስከ ፍ.ም.
ቅዳሴ:
ዘእግዚእነ