ከኅዳር ፮ እስከ ታኅሣሥ ፯ ወይም ፲፫ አስተምህሮ ይትብሀል
ምንባባት፦
ሠራዒ ዲያቆን፡ ዕብ ምዕ ፲፪ ከቁጥር ፳፭ እስከ ፍ.ም.
ንፍቅ ዲያቆን፡ ያዕ ምዕ ፫ ከቁጥር ፬ እስከ ፲፫
ንፍቅ ቄስ: የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፩ ከቁጥር ፳፯ እስከ ፍ.ም.
ምስባክ፡
መዝ ፴፫ ቁጥር ፭
ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ፤
ወኢይትኀፈር ገጽክሙ፤
ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ።
አማርኛ፡
ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፤
ፊታችሁም አያፍርም፤
ይህ ችግረኛ ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማው።
ወንጌል:
ማቴ ፰ ቁጥር ፳፫ እስከ ፍ.ም.
ቅዳሴ:
ዘእግዚእነ